DW | Amharic - News

የነዳጅ ዘይት የዋጋ ንረት በጋምቤላ ክልል


Listen Later

የአንድ ሊትር ቤንዚን መደበኛ ዋጋ 130 ብር ሲሆን በጥቁር ገበያ ግን በእጥፍ ዋጋ ለመግዛት መገደዳቸዉን ነዋሪዎች ገልፀዋል። ብዙ ጊዜ ከማዳያ ነዳጅ እንደማይገኝ የተናገሩት አስተያየት ሰጪዎች ማደያዎች በአግባቡ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚመለከተው ተቋም ትኩረት እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy