ስፖርት | Deutsche Welle

የነሐሴ 11 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ


Listen Later

የጀርመኖቹ ኤር ቤ ላይፕሲሽ እና ኃያሉ ባየር ሙይንሽን የግማሽ ፍጻሜ ውድድራቸውን ነገ እና ረቡዕ ያከናውናሉ። ዘንድሮ ሦስት ጀርመናዊ አሰልጣኞች ለግማሽ ፍጻሜው ደርሰዋል። የፈረንሳዮቹ ፓሪስ ሴንጀርሜን እና ኦሎምፒክ ሊዮን የጀርመኖቹ ኹለት ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸው ናቸው። በርካቶች ለባየር ሙይንሽን ከፍተኛ ግምት ሰጥተዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW