ዜና መጽሔት

የነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት


Listen Later

በአማራ ክልል ግጭት የወለደው ቀውስ መባባሱን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
አካባቢውን ለማተራመስ የሚጥሩ ካለቻቸው አካላት ጋር ሶማሊያ የምታደርገው እንቅስቃሴ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም፣ ይህን ልታቆም ይገባል ስትል ኢትዮጵያ ዛሬ አስጠንቅቃለች
ታጣቂዎች በማረቆ ህጻናትን ጨምሮ 7 ሰዎችን ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
እነዚህና ጀርመን የጠረዘቻቸው የአፍጋኒስታን ስደተኞችና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተቃውሞ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW