ስፖርት | Deutsche Welle

የነሐሴ 25 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ


Listen Later

ፖላንዳዊው አጥቂ ሮቤትር ሌቫንዶቭስኪ የስፖርት ጋዜጠኞች በሰጡት ድምፅ ከፍተኛውን በማግኘት የጀርመን የዓመቱ ምርጥ የእግር ኳስ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል። ሊዮኔል ሜሲን ከባርሴሎና መውሰድ የሚፈልግ ቡድን የውል ማፍረሻ 700 ሚሊዮን ዩሮ የመክፈል ግዴታ ተጥሎበታል። ከዚያ ባሻገር ሜሲ 250 ሚሊዮን ዩሮ በእጁ እንዲገባ ይሻል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW