Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 15, 2025የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አቤቱታ3 minutesPlayየኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና የኦፌኮ የጅማ ዞን ኮሚቴ አቶ ቶኩማ ኡርጌ “ሕገ-ወጥ” ባለው መንገድ ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቋል።ኦፌኮ ከ2010 ለውጥ በኋላ በመላው ኦሮሚያ 206 ቢሮዎች መክፈት መቻሉን ያመለከቱት የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁን ሶስቱ ብቻ በንቃት የምንቀሳቀሱ መሆኑን ልጸዋል።...moreShareView all episodesBy May 15, 2025የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አቤቱታ3 minutesPlayየኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና የኦፌኮ የጅማ ዞን ኮሚቴ አቶ ቶኩማ ኡርጌ “ሕገ-ወጥ” ባለው መንገድ ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቋል።ኦፌኮ ከ2010 ለውጥ በኋላ በመላው ኦሮሚያ 206 ቢሮዎች መክፈት መቻሉን ያመለከቱት የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁን ሶስቱ ብቻ በንቃት የምንቀሳቀሱ መሆኑን ልጸዋል።...more
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና የኦፌኮ የጅማ ዞን ኮሚቴ አቶ ቶኩማ ኡርጌ “ሕገ-ወጥ” ባለው መንገድ ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቋል።ኦፌኮ ከ2010 ለውጥ በኋላ በመላው ኦሮሚያ 206 ቢሮዎች መክፈት መቻሉን ያመለከቱት የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁን ሶስቱ ብቻ በንቃት የምንቀሳቀሱ መሆኑን ልጸዋል።
May 15, 2025የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አቤቱታ3 minutesPlayየኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና የኦፌኮ የጅማ ዞን ኮሚቴ አቶ ቶኩማ ኡርጌ “ሕገ-ወጥ” ባለው መንገድ ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቋል።ኦፌኮ ከ2010 ለውጥ በኋላ በመላው ኦሮሚያ 206 ቢሮዎች መክፈት መቻሉን ያመለከቱት የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁን ሶስቱ ብቻ በንቃት የምንቀሳቀሱ መሆኑን ልጸዋል።...more