ስፖርት | Deutsche Welle

የጳጉሜ 2 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ


Listen Later

አርጀንቲናዊው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ እንደተመኘው ባርሴሎናን ጥሎ መሄድ አልተፈቀደለትም። ቢያንስ ለአንድ ዓመት በባርሴሎና ይቆያል ተብሏል። የዓለማችን ምርጡ የሜዳ ቴኒስ ተጨዋች ኖቫክ ጄኮቪች በወሳኝ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያው በፈጸመው ከባድ ስኅተት በዳኞች ውሳኔ ከውድድሩ ተሰናብቷል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW