DW | Amharic - News

የቀጠለው የሐኪሞች ሥራ ማቆም አድማ


Listen Later

ሰሞኑን የተጀመረው የጤና ባለሙያዎች የሥራ ማቆም አድማ ዛሬም በአንዳንድ ሆስፒታሎች ቀጥሎ መዋሉን የንቅናቄው አስተባባሪዎች ተናግሩ። አንዳንዶቹ ደግሞ በከፊልም ቢሆን በሥራ ላይ እንደሆኑ ገልጠዋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ማዕከል 75 የጤና ባለሙያዎች መታሰራቸውን አመልክቷል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy