DW | Amharic - News

የሰሜን ወሎ ሕዝብ ዝናብ እንዲጥል ፈጣሪዉን ሲማፀን ዝናብና ነፋስ ሰዉ ጎዳ ንብረት አጠፋም


Listen Later

አደጋው በተከሰተበት ወቅት በቤቶቹ ውስጥ የነበሩ 28 ሰዎች ነፋስ በሚጥለው ቆርቆሮ እና ሚስማር ተመተው ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ መሆኑን የገለፁት ተፈናቃዮች አሁን ቀሪ ያልወደቁ መጠለያ ቤቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የተጎዱ በመሆናቸው በቀጣይ ሊወድቁ ይችላሉ ሲሉ ስጋታቸውን ይናገራሉ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy