የዜና መጽሔት ጥንቅራችን ፤
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሦስት ወር የሚሸፍን የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዳለዉ መግለፁ
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተለያዩ የክልሉ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ መናገራቸዉ
በዓመት 11ሺህ ያክል ሠዎች በመተማ ዮሐንስ በኩል “በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ይሰደዳሉ ” መባሉ
እንዲሁም ዓመት ሊሞላዉ ጥቂት ጊዜ የቀረዉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትሩፋትና ተግዳሮቱ
የተሰኙ ርዕሶችን ይተነተናሉ።