የዓለም ዜና

የሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና


Listen Later

አርዕስተ ዜና
ቱርክ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ ስምምነት ሰበብ የተቃቃሩትን ኢትዮጵያንና ሶማሊያን እየሸመገለች መሆኑን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
በመጀመሪያ ዙር የፈረንሳይ የፓርላማ አባላት ምርጫ National Rally በምህጻሩ RN የተባለው የማሪ ለፐን ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ ታሪካዊ የተባለ ድል ተጎናፀፈ። ውጤቱ ፓርላማውን በትነው ምርጫ ለጠሩት ለፕሬዝዳንት ማክሮ ትልቅ ሽንፈት ሆኗል።
የዩንይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በግል በወሰዷቸው እርምጃዎች እንጂ እንደ ፕሬዝዳንት በይፋ በወሰዷቸው እርምጃዎች ሊከሰሱ አይችሉም ሲል ወሰነ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW