ዜና መጽሔት

የሰኔ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መፅሔት


Listen Later

የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጪዉ በጀት ዓመት ወደ ሁለት ትሪሊዮን ብር ለመመደብ ማቀዱን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።በኢትዮጵያ ሠላም እንዲሰፍን የሚቀርበዉ ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አፀፋ፣የመተከል ዞን የቡለን ከተማ መጠቃትና የህዝቡ ሥጋት፣ሐዲያ ዞን በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት፣ በኢትዮጵያዉያን ሴት አትሌቶች ላይ ይደርሳል የተባለዉ በደልን የሚዳስሱ ዘገቦችም አሉት።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW