በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ፈር ቀዳጅ ጂኦፍሪ ሂንተን የሰሩትን ቴክኖሎጅ ለምን ፈሩት?


Listen Later

የሰው ሠራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት በበርካታ ዘርፎች ላይ ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኝ ቴክኖሎጂ ነው። ያም ሆኖ የቴክኖሎጂው ፈር ቀዳጅ ጂኦፍሪ ሂንተን፤ ቴክኖሎጂው በርካታ ፈተናዎችን ይፈጥራል የሚል ስጋት አላቸው።ለመሆኑ ሂንተን ያለሙትን ቴክኖሎጅ ለምን ፈሩት? ቴክኖሎጂው የጋረጠው አደጋስ ምንድነው?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche WelleBy DW