በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

የሰዎችን ደም ለትንኞች መርዛማ የሚያደርገው አዲሱ የወባ መድኃኒት


Listen Later

«ኒቲሲኖን»በመባል የሚጠራው ይህ መድሃኒት፤ በሽታውን የሚያክመው የሰዎችን ደም ለወባ ትንኝ መርዛማ በማድረግ መሆኑን ተመራማሪዎቹ በቤተ ሙከራ ባደረጉት ምርምር አረጋግጠዋል። ይህ መድሃኒት ለትንኞች መርዛማ እና ገዳይ ቢሆንም፤ የሰው ልጆችን ግን የሚጎዳ አይደለም ተብሏል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche WelleBy DW