ዜና መጽሔት

የስቅለት አከባበር በኢትዮጵያ


Listen Later

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የሃይማኖት አባቶችና ምዕመናን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን እለት በስግደትና በፆም በፀሎት አክብረዉት ዉለዋል። ርእሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስና ምዕመናን በታደሙበት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ የምህላና የፀሎት ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW