
Sign up to save your podcasts
Or


የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!
By Nomonanoto ኖሞናኖቶየሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!