Share Gudumale Podcast
Share to email
Share to Facebook
Share to X
የሲዳማ ክልል ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በነበራቸው ህዝባዊ ውይይቶች ላይ ክልሉን በተመለከተ ያነሷቸውን ጥያቄዎችን እና ሀሳቦችን በተመለከተ የሚደረግ ውይይት።
በቀጣይ ሳምንት መጨረሻ፤ ከዚሁ ፖድካስት ላይ ይጠብቁን!!
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!
በዚህ ክፍለ ጊዜ በሲዳማ ክልል ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር እና በክልሉ የውሃ ሽታ የሆነው አገር አቀፍ ለውጥን የተመለከተ ዝግጅት።
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ።
በዚህ ክፍለ ጊዜ ስለ የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ስላለው እንቅስቃሴ እናወራለን።
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2
#sidama, #sidamaelection, #ethiopianelection2021, #hawassa, #ethiopia
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 1
የሲዳማ ልማት ኮፕሬሽ SDC እና የሲዳማ ልማት ማህበር SDA ፍርሰው እንደአዲስ አንድ ጠንካራ የልማት ተቋም እንድገነባ የቀረበ ሀሳብ።
#SDC, #SDA, #sidaama, #sidama
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የሲዳማን አፎ የመጠቀም ዳተኝነት፣ የብሄራዊ የምርጫ ቦርድ መግለጫ እና በሲዳማ ክልል ስላለው የሰጥታ ስራን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።
ከጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ የሲዳማ ተወላጆች መንገድ ላይ ስለመውደቃቸውእና የሲዳማን ክልል መንግስት ትዝብት ላይ ስለጣለው የሰሞኑ የልማት ፕሮጄክቶች ምረቃን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።
#sidama, #hawassa, #sidamaregionalstate, #electioninethiopia, #southethiopia, #guraferedaworeda
The podcast currently has 26 episodes available.