Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Gudumale Podcast:How many episodes does Gudumale Podcast have?The podcast currently has 26 episodes available.
June 08, 2021በአሮሚያ እና በሲዳማ ክልሎች የተቀሰቀሰው የወጣቶች ንቅናቄ ለወቅቱ የመንግስት ለውጥ ምክኒያት መሆኑ የምታወቅ ሲሆን፤ የንቅናቄው ምክንያት የሆነው የወጣቶቹ ጥያቄ ግን ምን ነበር የሚል እና በሐዋሳ ሃይቅ ላይ ስለተጋረጠው የብክለት አደጋ ዘገባ ይዘናል።በአሮሚያ እና በሲዳማ ክልሎች የተቀሰቀሰው የወጣቶች ንቅናቄ ለወቅቱ የመንግስት ለውጥ ምክኒያት መሆኑ የምታወቅ ሲሆን፤ የንቅናቄው ምክንያት የሆነው የወጣቶቹ ጥያቄ ግን ምን ነበር የሚል እና በሐዋሳ ሃይቅ ላይ ስለተጋረጠው የብክለት አደጋ ዘገባ ይዘናል። ...more31minPlay
June 08, 2021የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ከሲዳማ ክልል ከ600 በላይ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ስለመሸለማቸው የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል።የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ከሲዳማ ክልል ከ600 በላይ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ስለመሸለማቸው የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል። ...more31minPlay
June 07, 2021በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።...more53minPlay
June 07, 2021በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባበሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።...more53minPlay
June 07, 2021በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባበሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ። ...more53minPlay
June 01, 2021Sidaamu Itophiyu lamalara Gudumala Podcast S12E10Sidaamu Itophiyu lamalara, #sidama, #hawassa, #addisababa, #ethiopianweek,#smn ...more1h 3minPlay
May 29, 2021Gudumala Podcast S12E09 የሎቄ እልቅት እና ለእልቅቱ ምክኒያት የሆኑት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሰለመጠየቁ፤ የአሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጠልቃ ገባች ስለመባሉ።የሎቄ እልቅት እና ለእልቅቱ ምክኒያት የሆኑት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሰለመጠየቁ፤ የአሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጠልቃ ገባች ስለመባሉ። #ethiopia, #sidaama, #hawassa, #looqqe19, #tplf, #destaledamo...more1h 1minPlay
May 23, 2021Gudulamale Podcast S12 E08፤ በሲዳማ ስላለው የኮሮና ስርጭት ቁጥጥር አያያዝ፣ የሲዳማ መንግስት ስራተኞች ቅረታ፣ የውጭ አገራት ከኢትዮጵያ ላይ እጃቸውን እንድያነሱ የሲዳማ ክልል ያቀረበው ጥሪ፣እና ወዘተ ዘገባዎችን ያዳምጡGudulamale Podcast S12 E08፤ በሲዳማ ስላለው የኮሮና ስርጭት ቁጥጥር አያያዝ፣ የሲዳማ መንግስት ስራተኞች ቅሬታ፣ የውጭ አገራት ከኢትዮጵያ ላይ እጃቸውን እንድያነሱ የሲዳማ ክልል ያቀረበው ጥሪ፣ በዘንድሮው የCup of Excellence ውድድር ሽልማቶችን ጠራርጎ ስለወዱት የሲዳማ ቡና አብቃዮች እና ስለሲዳማ ቡና የእግር ቡድን በውድድር አመት መጨርሻ ላይ ማንሰራራትን የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል።#sidama, #hawassa, #ethiopia, #sidamacoffee, #CupofExcellencesidama2021...more1h 1minPlay
May 15, 2021ከውዝግብ መላቀቅ ስላልቻለው የፊቼ በአል አከባበር፣ የሲዳማ ዳይስፖራ መግለጫ፣ የሲዳማ ክልል የመንገድ አውታሮችን የተመለከተ ችግር፣ ወዘተ በተመለከተ የቀረበ ዘገባ።ከውዝግብ መላቀቅ ስላልቻለው የፊቼ በአል አከባበው፣ የሲዳማ ዳይስፖራ መግለጫ፣ የሲዳማ ክልል የመንገድ አውታሮችን የተመለከተ ችግር፣ ወዘተ በተመለከተ የቀረበ ዘገባ።#sidama, #hawassa, #ethiopia, #fichee2013, #addisababa, #sidamaculture ...more1h 2minPlay
May 15, 2021የሲዳማ ዘመን መለዎጫ ፊቼ ጫንባላላ 2013 ዝግጅት፤ ክፍል 2የ2013 አ/ም የፊቼ በአል በሐዋሳው ሳሬሳ ጉዱማሌ በአደባባይ በታላቅ ህዝባዊ ስብስብ እንዳይከበር መከልከሉን ተከትሎ፤ የዳዬ ከተማ አዲሱ ወጣቱ ከንቲባ፤ በተለዬ ሁኔታ እንዲከበር ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ በሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ አማካይነት የቀረበውን የበአሉን አከባበር የተመለከተ ዝግጅት፣ እኛም በጉዱማሌ ፖድካስት እንድትከታተሉ፤ በወራንቻ ድረገጽ አዘጋጅነት የቀረበውን ሁለተኛውን ክፍል እነሆ!...more1h 15minPlay
FAQs about Gudumale Podcast:How many episodes does Gudumale Podcast have?The podcast currently has 26 episodes available.