DW | Amharic - News

የሲቪል ማኅበራት አስተዳደር የሚያረቀዉ ሕግ ላይ የቀረበው ስጋት


Listen Later

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በሲቪል ማኅበራት አስተዳደር በሚረቀቀዉ ሕግ በተለይ የሲቪል ማኅበራትን የሚመራዉ ቦርድ በመንግሥት ቁጥጥር ስር ይወድቃል የሚል ስጋቱን አስታዉቋል። አዲስ «እየተረቀቀ» ነዉ በተባለዉ ደንብ መሰረትም ቦርዱ 7 አባላት ይኖሩታል ተብሏል።ከመካከላቸው 5ቱ በመንግሥት ሲሾሙ የቀረው 2 ስፍራ ብቻ ለሲቪል ማኅበራቱ የሚተው ነዉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy