DW | Amharic - News

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሸቀጥ ለሚያስገቡና ለተጓዦች የሚፈቀደዉን የውጭ ምንዛሪ መጠን ጨመረ


Listen Later

ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ገቢያ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር ወሰድኩ ያሏቸው አድርምጃዎች፤ አንደኛው ለአስመጪዎች የቅድመ ክፍያ መጠንን ከፍ የማድረግ ውሳኔ ነው ብሏል፡፡ በዚህም ሸቀጦችን ከውጪ ለማስገባት ሊከፈል የሚችለውን የቅድመ ክፍያ መጠን ከ5 ሺህ ወደ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ከፍ ማለቱ ነው ያስታወቀው፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy