ከኤኮኖሚው ዓለም

የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤቶች እና የገንዘብ ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ሐሙስ አንገብጋቢ ውይይት አላቸው


Listen Later

የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን ላይ ሳሉ የተሸጠው ቦንድ ወለድ ከ6.625 ወደ 5.5 በመቶ ዝቅ እንዲል ይፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪ በሚቀጥለው ዓመት የሚጎመራው ቦንድ የሚከፈልበት ጊዜ እንዲሸጋሸግ ይሻል። የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤቶች እና የገንዘብ ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ነገ ለመነጋገር ቀጠሮ አላቸው። ቀጠሮው ኢትዮጵያ 33 ሚሊዮን ዶላር ወለድ እንደማትከፍል ካሳወቀች በኋላ የተያዘ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ከኤኮኖሚው ዓለምBy DW