ስፖርት | Deutsche Welle

የኢትዮጵያ እግር ኳስን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾች ይታደጉ ይሆን?


Listen Later

አቶ ዳቪድ በሻህ፦ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በውጭ አገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾችን መመልመል የውጤት ለውጥ ያመጣል የሚል ጽኑእ እምነት አላቸው ። እንዴት? የጀርመን ነዋሪው፥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ አገራት ነዋሪ ተጨዋቾች ምልመላ ክፍል ኃላፊ አቶ ዳቪድን ቦን በሚገኘው ስቱዲዮዋችን አነጋግረናቸዋል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW