DW | Amharic - News

የኢትዮጵያ መንግሥት የደመወዝ ጭማሪን “ገንዘብ ነው የሚያስብለው ገበያ ሲረጋጋ ብቻ ነው” የመንግሥት ሠራተኛ


Listen Later

የመንግሥት ሠራተኞች ከመስከረም 2018 ጀምሮ ይደረጋል የተባለው የደመወዝ ጭማሪ እጃቸው ከመግባቱ በፊት የሸቀጦች ዋጋ እና የመኖሪያ ቤት ኪራይ በመሳሰሉት ላይ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል ሥጋታቸውን ተናግረዋል። “ያልተገባ” የዋጋ ጭማሪ ሊኖር እንደሚችል ያመኑት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ መንግሥት እርምጃ እንደሚወስድ ገልጸዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy