ዜና መጽሔት

የኢትዮጵያ ጦር ዝግጅት እና አንደምታዉ


Listen Later

ኢትዮጵያ በጦር ኃይል ማጠናከር ተግባር ላይ የተጠመደች ትመስላለች፡፡ በቅርቡ በአዋሽ አርባ የውጊያ ስልጠና ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተመላልሰው ይህንኑ ሲያሳዩ ታይተዋል፡፡ አገሪቱ ከአገር ውስጥም ሆነ ከጎረቤት አገራት ጋር የተሻለ ሰላምን ለማስፈን በምትሄድበት በአሁን ወቅት ወታደራዊ ኃይሏን ማጠናከር የተያያዘችው ለምን ይሆን።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW