በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?


Listen Later

ስለ ጠፈር ቴክኖሎጂ ሲነሳ ብዙ ጊዜ የሚታሰበው ስለጨረቃ እና ማርስ ጉዞ ነው። ከዚህ አኳያ ቴክኖሎጂው በድህነት እና በኋላ ቀርነት ስማቸው ተደጋግሞ ለሚነሳው የአፍሪቃ ሀገራት ቅንጦት ተደርጎ ይታያል።እውን የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche WelleBy DW