DW | Amharic - News

የጥበብ ባለሙያው ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ


Listen Later

የኪነ ጥበብ ባለሙያ ደበበ እሸቱ ዛሬ ማክሰኞ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የሙያው ወዳጆች እንዲሁም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሥርዐተ ቀብሩ ተፈጽሟል። ከዚህ አስቀድሞ ለሁለት ዐሥርት ዐመታት በላይ ባገለገለበት ብሔራዊ ትያትር የኢፌደሪ ርእሠ ብሔር ታዬ አፅቀ ሥላሴ በተገኙበት የአስክሬን ሽኝት ተደርጎለታል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy