DW | Amharic - News

የጤና ባለሞያዎች የሥራ ማቆም አድማ፤ የውጭ ዜጎችን የመሬት ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ ሕግ፤ የተጠናከረው የጋዛ ጦርነት


Listen Later

«ሰውን በህይወት ለማቆየት ከሞት ጋር ሲታገል የሚውል ሐኪም ስለ ቤት ኪራይና ስለ አስቤዛ ማሰብ አልነበረበትም። ሐኪሞችን እንደማንኛውም ሙያተኛ ከፈለጉ ይተውት ብለን ልንበትናቸው የማንችላቸው እንዲሁም አስገድደን ልናሠራቸው የማንችላቸው በህሊና እዳ የታጨቀ ሙያ ያላቸው ተገደን የምንፈልጋቸው እንቁ ምሁራን ናቸው ። የሚገባቸውን ክብር ስጡዋቸው»
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy