ስፖርት | Deutsche Welle

የጥቅምት 18 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ


Listen Later

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረወሰን ሰብረው አሸንፈዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል እና ሊቨርፑል ብርቱ ፉክክር ዐሳይተዋል ። በስፔን ላሊጋ ሪያል ማድሪድ በባርሴሎና ጉድ ሁኗል ። ሮቤርት ሌቫንዶብስኪ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ግጥሚያ ባርሴሎና ዋነኛ ተቀናቃኙ ሪያል ማድሪድን 4 ለ0 ጉድ አድርጓል ። ሌሎች ዘገባዎችም ተካተዋል ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW