ዜና መጽሔት

የጥር 11 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት


Listen Later

የጥምቀት በዓል አከባበር በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ፤ በሃዋሳ እና በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ላይ የተካሄደዉን አከባበር እንዴት እንደነበር እንቃኛለን። በኮየፈጬ ሸገር ከተማ ትናንት የከተራ በዓልን በማክበር ላይ ሳሉ የኤልትሪክ አደጋ ስለደረሰባቸዉ አራት ወጣቶች ጉዳይም የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ሌላዉ የሚዳስሰዉ ጉዳይ ነዉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW