የዓለም ዜና

የጥር 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና


Listen Later

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተለያዩ አካባቢዎች “እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እጦቶች”ን ጨምሮ የኢትዮጵያ ችግሮች “ህዝብን ባሳተፈ ሁኔታ ዘላቂ መፍትሔ” ሊበጅላቸው እንደሚገባ አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ላጎደልኩት ሁሉ ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” ብለዋል። መቀመጫውን በዘ-ሔግ ያደረገው ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ደቡብ አፍሪካ ባቀረበችው ክስ መሠረት እስራኤል ተግባራዊ እንድታደርግ ያዘዛቸውን አስቸኳይ እርምጃዎች እንደሚደግፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አስታወቀ። የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ ስደተኞች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተጨማሪ ዕርዳታ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW