DW | Amharic - News

የውጭ ዜጎችን የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት የሚያደርገው ረቂቅ ሕግ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች


Listen Later

የሚኒስትሮች ም/ቤት ከ2 ሳምንት በፊት ተወያይቶ የወሰነውና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ትናንት የተወያየበት ይህ ረቂቅ አዋጅ ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚቃረን እንዳይሆን፣ የቤት ዋጋን እንዳያንረው፣ የካፒታል ማሸሽን እንዳያበረታታ፣ ለታክስ ስወራ፣ ለሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ ለብሔራዊ ደኅንነት ችግር እንዳይፈጥር የሚሉ ሥጋቶች ተነስተውበታል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy