Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 24, 2025የኅዳር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ11 minutesPlayየሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ መጣል ዕድሉን ያሰፋለት አርሰናል ቶትንሀምን በሰፋ የግብ ልዩነት ድል አድርጓል ። ባዬርን ሙይንሽን ፍራይቡርግን 6 ለ2 አንኮታኩቷል ። እነ ብራድ ፒት፣ ቢዮንሴ እና ጄዚን የመሰሉ የዓለማችን ታዋቂ አርቲስቶች በታደሙበት የላስቬጋሱ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የሬድ ቡል አሽከርካሪ ማክስ ፈርሽታፐን አሸንፏል ።...moreShareView all episodesBy DWNovember 24, 2025የኅዳር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ11 minutesPlayየሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ መጣል ዕድሉን ያሰፋለት አርሰናል ቶትንሀምን በሰፋ የግብ ልዩነት ድል አድርጓል ። ባዬርን ሙይንሽን ፍራይቡርግን 6 ለ2 አንኮታኩቷል ። እነ ብራድ ፒት፣ ቢዮንሴ እና ጄዚን የመሰሉ የዓለማችን ታዋቂ አርቲስቶች በታደሙበት የላስቬጋሱ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የሬድ ቡል አሽከርካሪ ማክስ ፈርሽታፐን አሸንፏል ።...more
የሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ መጣል ዕድሉን ያሰፋለት አርሰናል ቶትንሀምን በሰፋ የግብ ልዩነት ድል አድርጓል ። ባዬርን ሙይንሽን ፍራይቡርግን 6 ለ2 አንኮታኩቷል ። እነ ብራድ ፒት፣ ቢዮንሴ እና ጄዚን የመሰሉ የዓለማችን ታዋቂ አርቲስቶች በታደሙበት የላስቬጋሱ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የሬድ ቡል አሽከርካሪ ማክስ ፈርሽታፐን አሸንፏል ።
November 24, 2025የኅዳር 15 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ11 minutesPlayየሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ መጣል ዕድሉን ያሰፋለት አርሰናል ቶትንሀምን በሰፋ የግብ ልዩነት ድል አድርጓል ። ባዬርን ሙይንሽን ፍራይቡርግን 6 ለ2 አንኮታኩቷል ። እነ ብራድ ፒት፣ ቢዮንሴ እና ጄዚን የመሰሉ የዓለማችን ታዋቂ አርቲስቶች በታደሙበት የላስቬጋሱ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የሬድ ቡል አሽከርካሪ ማክስ ፈርሽታፐን አሸንፏል ።...more