የዜና መጽሔት ዝግጅታችን
ትናንት በአዲስ አበባ ከተማና በሌሎች ከተሞች ወደ ተሃድሶ ማዕካላት በሚያመሩ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች የተከፈተው የተኩስ እሩምታ
በትግራይ የ HIV ቫይረስ ስርጭት ከጦርነቱ በፊት ከነበረዉ ቁጥር በእጥፍ መጨመሩ ፤
"ሄር ሂሴ" - የሶማሌ ዒሳ ማህበረሰብ ባህላዊ ህግ፤ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርፅነት መመዝገቡ እንዲሁም አዉሮጳን ጨምሮ በሶሪያ የባሸር አል አሳድ አገዛዝ ማክተምና የዓለም መሪዎችን አስተያየት ያስቃኘናል።