የዓለም ዜና

የኅዳር 8 ቀን 2018 ዓም የዓለም ዜና


Listen Later

ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሰዎች በማርበርግ ተሐዋሲ መሞታቸውን የጤና ሚኒስቴር አረጋገጠ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በያዝነው ዓመት ለሚካሄደው 7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች ዕጩዎቻቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቀረበ።
የባንግላዴሽ ልዩ ችሎት በቀድሞዋ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ላይ የሞት ፍድር በየነ። የፖሊስ አዛዡ ደግሞ አምስት ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል።
የሱዳን መንግሥት የተመ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ዳርፉር አልፋሸር ውስጥ የተፈጸመውን ጥሰት የሚያጣራ ቡድን ለመላክ መወሰኑን ተቃወመ። በአንጻሩ ፈጥኖ ደራሹ ኃይል እውነቱን የሚያጣራው የልዑካን ቡድን እንዲላክ ጠይቋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW