የዜና መጽሄታችን 4 ርእሶች ይዟል
ሰሚ አጣን ያሉ የጃራ ተፈናቃዮች መንገድ ዘግተው የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን፤
የቀይባሕር ዓፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አምባገነን ያለውን የኤርትራ መንግስት በሕዝቡ ላይ የመከራ ቀንበሩን እያጠበቀ ነው ስለማለቱን፤
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአውሮጳ ሃገራት የሱዳን ስደተኞችን እንዲደግፉ ጥሪ ስለማድረጉ፤
እንዲሁም የዶናልድ ትራምፕ የፍርድቤት ውሳኔና የሕግ ባለሙያ አስተያየት የሚሉ ናቸው።