ስፖርት | Deutsche Welle

የየካቲት 7 ቀን 2014 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት


Listen Later

በቅርቡ የታንዛንያ አቻውን በደርሶ መልስ አሸንፎ ለዓለም ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ተሳትፎ የመጨረሻ የደርሶ መልስ ግጥሚያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጉ ተሰምቷል። ዘንድሮ የደቡብ አሜሪካዋ ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ተሳትፎ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ስፖርት | Deutsche WelleBy DW