DW | Amharic - News

የዩናይትድ ስቴትስ፣ የዩክሬንና የአዉሮጳ መሪዎች የሠላም ውይይት


Listen Later

የውይይቱ ዋና ግብም ዘለንስኪና ፑቲን በቀጥታ የሚገናኙበት የሁለትዮሽ ውይይት መድረክ ማመቻቸት፣ ያም በተሳካ ሁኔታ ከተካሄደ፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የታከሉበት የሶስትዮሽ ውይይት የማድረግ ራዕይን የሰነቀ ነው። ፕሬዝዳንት ትራምፕ የመጀመርያው ውይይት በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሊደረግ እንደሚችል ጠቁመዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy