ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 4 ቀን 2027 ሰኞ


Listen Later

በቀጠለው የህክምና ባለሞያዎች የደሞዝ ይጨመርልን የአደባባይ ጥያቄb፤ ደሴ ውስጥ የህክምና ባለሞያዎች ስለመታሰራቸው ፤ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎችም የደሞዝ ይጨመርልን ጥያቄያቸውን ዛሬም ከስራ በፊት ማሰማታቸዉ እንዲሁም ህወሓት በምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበው ስሞታ የዜና መጽሔት ርዕሰ ጉዳያችን ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW