ዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት፤ ጥር 12 ቀን 2018 ማክሰኞ


Listen Later

የዜና መፅሔት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያ የመገበ,ያያ ገንዘቧን ሐገር ዉስጥ ለማተም ማቀዷ የሚኖረዉን ፋይዳና ሥጋት የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።ዜና መፅሔቱ በደቡብ ኢትዮጵያ አለቅጥ የናረዉ የመጓጓዣ ዋጋ የነዋሪዎችን እንቅስቃሴ ማወኩን፣ አማራ ክልል አበርገሌ ወረዳ የመድፍ ጥይት ሲቀጠቅጡ 6 ሰዎች መሞታቸዉን የሚተነትኑ ዘገቦችም አሉት።ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ የደን መራቆትን ለመከላከል የማሕበረ-ሰብ መሪዎች የሚያደርጉትን ጥረት ይዳስሳል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW