Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 24, 2025ዩክሬን እና ሩሲያ ለሁለተኛ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች ተለዋወጡPlayከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ትልቅ እንደሆነ የሚነገርለትን ውጊያ የገጠሙት ሩሲያ እና ዩክሬን ዛሬ ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች መለዋወጣቸውን አረጋገጡ። ከሦስት ዓመታት በላይ የተዋጉት ሁለቱ ሀገሮች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኛ ይዘው ይገኛሉ። ሁለቱ ሀገሮች በአጠቃላይ 1000 የጦር ምርኮኛ ለመለዋወጥ አቅደዋል።...moreShareView all episodesBy May 24, 2025ዩክሬን እና ሩሲያ ለሁለተኛ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች ተለዋወጡPlayከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ትልቅ እንደሆነ የሚነገርለትን ውጊያ የገጠሙት ሩሲያ እና ዩክሬን ዛሬ ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች መለዋወጣቸውን አረጋገጡ። ከሦስት ዓመታት በላይ የተዋጉት ሁለቱ ሀገሮች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኛ ይዘው ይገኛሉ። ሁለቱ ሀገሮች በአጠቃላይ 1000 የጦር ምርኮኛ ለመለዋወጥ አቅደዋል።...more
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ትልቅ እንደሆነ የሚነገርለትን ውጊያ የገጠሙት ሩሲያ እና ዩክሬን ዛሬ ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች መለዋወጣቸውን አረጋገጡ። ከሦስት ዓመታት በላይ የተዋጉት ሁለቱ ሀገሮች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኛ ይዘው ይገኛሉ። ሁለቱ ሀገሮች በአጠቃላይ 1000 የጦር ምርኮኛ ለመለዋወጥ አቅደዋል።
May 24, 2025ዩክሬን እና ሩሲያ ለሁለተኛ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች ተለዋወጡPlayከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ትልቅ እንደሆነ የሚነገርለትን ውጊያ የገጠሙት ሩሲያ እና ዩክሬን ዛሬ ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች መለዋወጣቸውን አረጋገጡ። ከሦስት ዓመታት በላይ የተዋጉት ሁለቱ ሀገሮች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኛ ይዘው ይገኛሉ። ሁለቱ ሀገሮች በአጠቃላይ 1000 የጦር ምርኮኛ ለመለዋወጥ አቅደዋል።...more