Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 24, 2025ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ ማዕቀብ ልትጥል ነው5 minutesPlayከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።...moreShareView all episodesBy May 24, 2025ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ ማዕቀብ ልትጥል ነው5 minutesPlayከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።...more
ከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።
May 24, 2025ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ ማዕቀብ ልትጥል ነው5 minutesPlayከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።...more
ከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።