Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
January 15, 2022በካማሺና በመተከል አብዛኛው ነዋሪ ርዳታን ይሻልበቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሺና መተከል ዞኖች አርሶ አደሮች ምርታቸውን ሳይሰበስቡ ተፈናቅለዋል። የጸጥታ ችግር በሚታይባቸዉ አካባቢዎች አርሶ አደሮች ተረጅ ሆነዉ ይቀጥላሉም ተብሏል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፈዉ ጥቅምት ወር ይፋ ባደረገዉ መረጃ በሦስት ዓመታት ውስጥ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር 490 ሺ በላይ ደርሷል።...more3minPlay
December 28, 2021ጥንቃቄ፤ ጉንፋን መሳይ ወረርሽኝ በኢትዮጵያሰሞኑን አዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ የአገሪቱ አከባቢዎች የኮቪድ ምልክት ባለው ኩንፋን መሰል ወረርሽኝ መጠቃታቸውን ህብረተሰቡ እየገለጸ ነው፡፡ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡት ነዋሪዎች በተለይም ለሦስት ቀናት ያህል እጅግ የሚያዳክመው ወረርሽኙ በርካቶች ላይ ተዛምቷል፡፡ ኮሮና እንዳይሆን እንጠንቀቅ!...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.