Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,847 episodes available.
November 23, 2021በጦርነቱ ለተረጂዎች የተመድ ጥያቄና የመንግስት ምላሽበኢትዮጵያ ባለው ጦርነት ምክኒያት ሰለባ ለሆኑ 8 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማዳረስ ማቀዱን የተመድ ሰብዓዊና አስቸኳይ ርዳታ ማስተባበሪያ ዐስታወቀ። ድርጅቱ በአማራ ክልል በሚታየዉ ጦርነት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከደቡብና ሰሜን ወሎ እንዲሁም ከዋግኽምራ ዞኖች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ መጠለላቸውን ነው ገልጿል።...more5minPlay
November 23, 2021ኢትዮጵያን የመታደጊያ የተባለዉ የመጨረሻው ፍልሚያየብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የፓርቲውና የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ጦር ግንባር ዘምተው ሕዝብን እንዲመሩ ፓርቲው ትናንት ወሰነ። ትግራይ ውስጥ የዛሬ ዓመት የጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት አድማሱንም፤ ጉዳቱንም አስፍቶ ቀጥሏል።...more4minPlay
November 17, 2021አስቸኳይ ርዳታ የሚጠብቁት የዋግኽምራ ተፈናቃዮችበአካባቢው በነበረው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ከነበሩት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስስተዳደር ነዋሪዎች መካከል ከ85 ከመቶ የሚሆኑት ወደ ብሔረሰብ አስተዳደር ቢመለሱም አስፈላጊው የምግብ እርዳታ እየደረሳቸው አይደለም። ብሔረሰብ አስተዳደሩ ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት ደግሞ መድረስ በሚቻልባቸው አካባቢዎች ምግብ ማድረስ ጀምሬያለሁ ይላል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,847 episodes available.