Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,999 episodes available.
March 08, 2022በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ማኦ-ኮሞ ልዩ ወረዳ ተፈናቃዮች ጉዳይበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ማኦ-ኮሞ ልዩ ወረዳ በጥር ወር ተፈጥሮ በነበረው የጸጥታ ችግር ለተፈናቀሉ 15ሺ ለሚደርሱ የተፈናቀሉ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ ለማዳረስ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። በወረዳው ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት የሰውና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱንም የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡...more4minPlay
March 08, 2022መጪው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ትኩረትኢትዮጵያ በቅርቡ ያደረገቻቸው የኤምባሲዎች መልሶ ግንባታና የአምባሳደሮች ሹመት ወቅታዊው የኢኮኖሚና ዲፕሎማሲያዊ ፈተናዎች ማለፍ እንዲቻል በማሰብ ነው ተብሏል፡፡ አገሪቱ በተወሰኑ አገራት የነበሯትን ኤምባሲዎች በመዝጋት በምትካቸው በሌሎች አገራት ኤምባሲ መክፈቷም ወጪ ቆጣቢነትና አገራዊ ጥቅምን ቅድሚያ በመስጠት መሆኑም ተመልክቶአል።...more5minPlay
March 01, 2022በአማራ ክልል ርዳታን የሚሹት ከኦሮምያ የተፈናቀሉ 48ሺህ ዜጎችየሚጠጋ ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች መንግስት በአግባቡ ርዳታ እያደረገልን አይደለም ሲሉ ከሰሱ። ቅሬታውን የዞኑ አስተዳደር የሚጋራ ቢሆንም፣ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ግን በቂ የምግብ ርዳታ ለተፈናቃዮች ደርሷል ይላል፣ ችግሩን ለማቃለልም እየተሰራ እንደሆነ አመልክቷል፡፡...more5minPlay
March 01, 2022የአፍር ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ርዳታ እንደሚያስፈልገዉ ተነገረአፋር ክልል ረሃብ ለመሰለ ሁኔታ መጋለጡን የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ተናገረ። ፓርቲው ሕወሓት ከአፋር ክልል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸካይ እንዲወጣ የዓለምአቀፍ ማህበረሰብ ግፊት እንዲያደርግ ጠይቋል። የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉ አምስት ወረዳዎች አሁን ድረስ በሕወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ይገኛሉ ብሏል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,999 episodes available.