Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
February 05, 2020በእስቴ የተቃጠሉ መስጊዶችን ለመስራት ያገጠመ ችግርባለፈዉ ዓመት በእስቴ ከተማ ቃጠሎ የደረሰባቸዉን መስጊዶችን መልሶ ለመገንባት የገንዘብ እጥረት ማጋጠሙ ተገለፀ።ከዓመት በፊት በአማራ ክልል፣ ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ መካነየሱስ ከተማ በተቀሰቀሰ ሁከት ቃጠሎ የደረሰባቸዉን መስጊዶች መልሶ ለመገንባት የገንዘብ እጥረት እንዳጋጠመው አሰሪ ኮሚቴው ገለፀ።...more4minPlay
February 05, 2020የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች የንብረት ክፍፍል ዉሳኔየኢትዮያን ላለፉት 29 ዓመታት የመራዉን የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ግንባር በምህፃሩ ኢህአዴግ መፍረሱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ በትናንትናዉ ዕለት በሙሉ ድምጽ ወስኖ አሳዉቋል።ይህንን ተከትሎ በአባል ድርጅቶቹ መካከል የንብረት ክፍፍል እንዲካሄድም ቦርዱ ወስኗል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.