Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
February 25, 2025DW Amharic የየካቲት 18 ቀን 2017 ዜና መጽሔት«በምሥራቅ ጎጃም ዞን አንገሽ ቀበሌ 16 ሰዎች በድሮን ጥቃት ተገደሉ»፤ «የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየቀነሱ ይሄዳሉ ብየ አምናለሁ»፦ አዲሱ የኢሰመኮ የበላይ ኃላፊ ፤ አክሱም 159 ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ ጋር በተያያዘ ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ ፤ ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ...more18minPlay
February 24, 2025የየካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትጀርመን ማንን መረጠች?የጀርመን ምርጫ ዉጤት እና የትዉልደ ኢትዮጵያዊዉ ምሁር አስተያየትየጀርመን ምርጫ፤ የአውሮጳ ኅብረት መሪዎች፤ ፍሬድሪክ ሜርስን እንኳን ደስ ያሎት ብለዋልበጀርመን ምርጫ የትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ስጋትና ተስፋ...more20minPlay
February 21, 2025የየካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ባለሥልጣናት በተከታታይ መገደላቸዉ-የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ንረት በአማራ ክልልየትግራይ የጤና አገልግሎት የገጠመዉ ፈተናተግዳሮት የገጠመው የዩክሬን ሰላም አስከባሪ...more18minPlay
February 20, 2025የሐሙስ የካቲት 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄትገሃድ የወጣው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር፤ የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ የተራዘመለት የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ከጋዜጠኞች ጋር የጥያቄና መልስ መርኀግብር ማካሄዱ፤ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ለድርብ ሕገወጥ ቀረጥ መጋለጥ እንዲሁም ጋምቤላ ክልል ኮሌራ መከሰቱን የሚመለከቱ ዘገባዎችን የዜና መጽሔት ይዟል።...more18minPlay
February 18, 2025የየካቲት 11 ቀን፣2017 የዜና መጽሔትውዝግብ ያጠላበት የህወሃት ምሥረታ 50ኛ ዓመት በዓል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ዘመን ለአንድ ዓመት ተራዘመ ።በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ሰዎችን ያፈናቀለው ግጭት።የአውሮፓና ብርታኒያ መሪዎች ስብሰባ በፓሪስ...more20minPlay
February 17, 2025የየካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የተዳሰሱ ዋና ዋና ጉዳዮችበአማራ ክልል የዳኞች ያለመከሰስ መብት የሕግ ማዕቀፍ ማግኘትጅቡቲ የአፍሪቃ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሆና የመመረጥዋ አንድምታ በጋምቤላ ኮሌራ መሰል በተባለ በሽታ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል...more20minPlay
February 13, 2025የሐሙስ የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic/ የዛሬው የዜና መፅሄት «አፍሪቃ ኅብረት እንደ ስሙ አሕጉሩን በሕብረት ያስተሳስር ይሆን? በዚህ ዓመት በኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ሙሉ በሙሉ ወደ ቄያቸው ይመለሳሉ መባሉ፤ እንዲሁም የመንገድ ልማት ጥያቄ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል -የጀርመን መራጮች ማንን ሊመርጡ ተዘጋጁ?የሚሉ ዘገባዎችን አካቷል።ይቀርባሉ።...more19minPlay
February 12, 2025የየካቲት 5 ቀን 2017 ዜና መፅሔትቀዳሚዉን የዓለም ዜና በሚከተለው የዜና መጽሔት -የአማራ ክልል ምክርቤት ጉባኤና የነዋሪዎች አስተያየት -ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌ«ሀገሪ እንዳልገባ ተከለከልኩ» ማለታቸው -የትርንስፓረንሲ ኢንተርናሺናል የ2024 ዓ.ም. ዘገባ እንዲሁም የጀርመንዋ ከተማ ማግድቡርግ ነዋሪዎች ስለ መጪው የጀርመን ምርጫ የሰጡት አስተያየት ተካተዋል።...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.