Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
February 10, 2020ከባድ አውሎነፋስ በጀርመን ጥፋት አደረሰ«ዛቢነ» የሚል መጠሪያ የተሰጠው እና ከትናንት እሁድ ጀምሮ የጀርመን የተለያዩ ክፍለ ሃገራትን እያመሰ የሚገኘው አውሎ ነፋስ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ፖሊስ እና የእሳት አደጋ መከላከያ የገለፁ ነው። የረዥም ርቀት ተጓዥ ባቡር እና የአውሮፕላን በረራዎች ከትናንት ጀምረው ተስተጓጉለዋል።...more4minPlay
November 19, 2019አፍሪቃውያን በፓሪስ የሰላም መድረክሰሞኑን በፈረንሳይ ሁለተኛው የፓሪስ የሰላም መድረክ ውይይት ፓሪስ ከተማ ውስጥ ተከናውኗል። ዓለማችን በአኹኑ ወቅት ያሉባት ተግሮቶች በርካታ ቢኾኑም ታላላቅ ፈተናዎችን ለመልካም እድል መቀየር አዲስ አነገር አለመኾኑን በመጥቀስ ተወያዮች ለዓለማችን መልካም የኾኑ ነገሮችን ስለቀየዱበት ሥልት ተወያይተዋል።...more10minPlay
November 12, 2019ጀርመንን የለያየዉ ግንብ አሁንም አለ ይሆን?ለ 40 ዓመታት በተለያዩ እና በተቃረኑ ስርዓቶች ዉስጥ ይኖሩ የነበሩ ጀርመናዉያን ከተዋሃዱ በኋላ ባለፉት ዓመታት በርካታ ነገሮችን በጋራ ለሃገሪቱ አካሂደዋል። የጀርመኑ ርዕሰ ብሔር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር ህሊናችን ዉስጥ ያለዉን የልዩነት ግንብ ልናፈርስ ይገባል ሲሉ ተናግረዋል። ጀርመንን የለያየዉ ግንብ አሁንም አለ ይሆን?...more9minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.