አውስትራሊያ ስትገለጥ

አውስትራሊያ ስትገለጥ

Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥ episodes

  • What actually happened on January 26? - በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 የሆነው ምንድን ነው?
    January 26 is one of the most debated dates in Australia’s history. Often described as the nation’s birthday, the day marks neither the formal founding of the colony nor the creation of the Commonwealth. Instead, it reflects a layered history shaped by colonisation, political decisions, and ongoing First Nations resistance. Understanding what actually happened on January 26 reveals why the date is experienced so differently across the country. - በአውስትራሊያ ታሪክ ውስጥ የከረሩ ክርክሮች ከሚካሔዱባቸው ቀናት ውስጥ አንዱ ነው። በአብዛኛው የሀገር ልደት ቀን ተብሎ ቢጠራም የይፋ የቅኝት ግዛት ምሥረታ ቀንንም ሆነ የጋራ ብልፅግናው ዕውን የሆነበትን ቀን አጣቃሽ አይደለም። ከቶውንም፤ በቅኝ ግዛት የተቀረፀ ፈርጀ ብዙ ታሪክን፣ ፖለቲካዊ ውሳኔዎችንና ያልተቋረጠ የነባር ዜጎችን መገዳደር ነፀብራቅ መሆን እንጂ። በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 ምን እንደተከሰተ መገንዘቡ ቀኑ ስለምን በመላ ሀገሪቱ የተለያዩ ገፅታዎች እንደተላበሰ ገላጭ ይሆናል።
    8 min
  • #102 Getting organised (Med) - #102 Getting organised (Med)
    Learn practical English phrases for getting organised and managing daily tasks, including planning ahead, meeting deadlines, and staying on top of responsibilities. - ለመሰናዶ፤ ቀደም ያለ ዕቅድ ነደፋን፣ የስብሰባ የጊዜ ገደቦችንና ኃላፊነቶችን በአግባቡ መፈፀምን አክሎ፤ አዘቦታዊ ተግባሮችን ለመከወን የሚያስችል ግብራዊ የእንግሊዝኛ ፍሬ ቃሎችን ይቅሰሙ።
    10 min
  • #101 Having a laugh (Med) - #101 መሳሳቅ
    Learn how to talk about things that make you laugh. Practise phrases that help you share stories, react to jokes, and enjoy conversations more. - ስለ ሚያስቅዎት ነገሮች በእንግሊዝኛ እንደምን መናገር እንዳለብዎት ይወቁ። ወጎችን ለማጋራት፣ ለቀልዶች ምላሾችን ለመስጠትና በሃሳብ ልውውጦች ይበልጥ ተደሳች ለመሆን እንዲያግዝዎ ቃለ ሐረጎችን ይካኑ።
    11 min
  • Understand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ
    You may hear the protest chant, “what do we want? Land rights!” —but what does it really mean? Land is at the heart of Aboriginal and Torres Strait Islander identity, culture, and wellbeing. Known as “Country,” it includes land, waterways, skies, and all living things. In this episode of Australia Explained, we explore Indigenous land rights—what they involve, which land is covered, who can make claims, and the impact on First Nations communities. - ምናልባትም "የምንፈልገው ምንድን ነው? የመሬት መብቶች!" የሚል የተቃውሞ ሠልፍ መፈክር ሰምተው ይሆናል፤ ግና በእርግጥ ምን ማለት ነው? መሬት የአቦርጂናል እና ቶረስ መሽመጥ ደሴት የማንነት፣ ባሕልና ደህንነት ማዕከል ነው። "ሀገር" በሚል ዕሳቤ የሚታወቀው አባባል መሬት፣ የውኃ መስመሮች፣ ሰማይ እና ሕይወት ያላቸውን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው። በእዚህ አውስትራሊያ ስትገለጥ ክፍለ ዝግጅት፤ የነባር ዜጎች የመሬት መብቶች ምንን እንደሚያካትቱ፣ የትኛውን መሬት እንደሚሸፍን፣ ማን የባለቤትነት ይገባኛልን ማንሳት እንደሚችል እና በነባር ዜጎች ማኅበረሰባት ላይ ስላለው ተፅዕኖ እንዳስሳለን።
    8 min
  • #99 Saying ‘No’ to alcohol - #99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለት
    Learn polite ways to refuse a drink in English. Discover useful expressions for taking it slow, sitting one out or explaining you're on a permanent dry spell. - ትህትና በተመላው መልኩ በእንግሊዝኛ መጠጥን እምቢ ማለትን ይማሩ። እያዘገምኩ፣ እቆያለሁ ወይም አልኮል ዳር ሳልደርስ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ዓይነት ጠቃሚ አባባሎችን ይግለጡ።
    9 min

About አውስትራሊያ ስትገለጥ

From the publisher's feed

ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።