Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ:How many episodes does AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ have?The podcast currently has 2,539 episodes available.
April 14, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 3 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትመዝሙረ ዳዊት 5110 አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።...more29minPlay
April 13, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 2 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትኤፌሶን ሰዎች 430 ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።...more29minPlay
April 12, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትየዮሐንስ ወንጌል 1415-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤...more29minPlay
April 11, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የገና ሥጦታ !!! "ዘመኑን እንዋጅ!!!" "ወቅታዊ መልዕክት!!!" "መንፈስን መርምሩ!!!" (ክፍል 8) በአገልጋይ ኤፍሬም ዳዊት1ኛ ዮሐ 4፡1 " ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።"...more29minPlay
April 10, 2026AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የጸሎት ያለህ መጽሐፍ ትረካ !!!›› ‹‹ክፍል አንድ›› ‹‹ እውነተኛ ጸሎት ! !››ስለ ጸሎት መሠረታዊ ጭብጦችን የሚሰጥ ትምህት...more29minPlay
April 09, 2026AWR AMHARIC PRODUTION መልካም ቤተሰብ ‹‹ክርስቲያናዊ ቤተሰብ!!!››መልካም ክርስቲያናዊ ቤተሰብን አመሰራረትን የሚያሳይ ትምህርት...more29minPlay
April 08, 2026AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹መዝሙር ምርጫ›› ‹‹ያይሃል ኢየሱስ ያይሃለ!›› ‹‹ሠላም ያለ የሱስ የለም!!!›› ሌሎችም ስሙት ተጋብዛችኃል!!!AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹መዝሙር ምርጫ›› ‹‹ያይሃል ኢየሱስ ያይሃለ!›› ‹‹ሠላም ያለ የሱስ የለም!!!›› ሌሎችም ስሙት ተጋብዛችኃል!!!...more29minPlay
April 07, 2026AWR AMHARIC PRODUTION ጥያቄ እና መልስ ‹‹በ ሺህ ዓመቱ ፃድቃን የት ነው የሚነግሱት?›› ‹‹ሞት የማይገባው ኃጢአት አለ?›› ‹‹ጳውሎስ እና በርናባስ ለምን አልተግባቡም?››ለአድማጮች የመጽሐፍ ቅደስ ጥያቀ የተሰጠ መልስ...more29minPlay
April 06, 2026AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹ሁለተናዊ ጤና!!!›› ‹‹ሁለተኛውን ዶክተር እናስተዋውቃችሁ!›› ‹‹!የአመጋገብ ሥርዓት!!!›› በፓሮሲያ ሚኒስቲሪየአመጋገብ ሥርዓት መስተካከል ለጤና ያለው ጠቀሜታ...more29minPlay
April 05, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የመንፈስ ሰይፍ! ‹‹አፖካሊፕስ የተገለጠ!!!›› በመቅረዞቹ መካከል (ክፍል6 - 1 ) ወ/ዊ ቴዎድሮስ አበበየክረስቶስ ሥራ በሰማይ መቅረዞች መካከል...more29minPlay
FAQs about AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ:How many episodes does AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ have?The podcast currently has 2,539 episodes available.