Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ:How many episodes does AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ have?The podcast currently has 2,538 episodes available.
April 25, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ‹‹ዘላለማዊ ኪዳን!›› ‹‹ከሚመጣው ትውልድ ሁሉ ጋር !!!››በዘመናት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን የሚገልጽ ጥናት...more29minPlay
April 24, 2026AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የጸሎት ያለህ መጽሐፍ ትረካ !!!›› ‹‹ክፍል አንድ›› ‹‹ እውነተኛ ጸሎት ! !››ስለ እውነተኛ ጸሎት ታላቅ ምክር...more29minPlay
April 22, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ፣ ልዩ ዝግጅት በወንጌላዊ ቴዎድሮስ አበበ (ክፍል 2)የክርስቶስን ልደት በማስመልከት የቀረበ ልዩ ዝግጅት...more29minPlay
April 21, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ፣ ልዩ ዝግጅት በወንጌላዊ ቴዎድሮስ አበበ (ክፍል 1)የክርስቶስን ልደት በማስመልከት የቀረበ ልዩ ዝግጅት...more29minPlay
April 19, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የገና ሥጦታ !!! "ዘመኑን እንዋጅ!!!" "ወቅታዊ መልዕክት!!!" "መንፈስን መርምሩ!!!" (ክፍል 8) በአገልጋይ ኤፍሬም ዳዊት1ኛ ዮሐ 4፡1 " ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።"...more29minPlay
April 18, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የገና ሥጦታ !!! "ዘመኑን እንዋጅ!!!" "ወቅታዊ መልዕክት!!!" "መንፈስን መርምሩ!!!" (ክፍል 7) በአገልጋይ ኤፍሬም ዳዊት1ኛ ዮሐ 4፡1 " ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።"...more29minPlay
April 17, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 6ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትኢሳይያስ 5715 ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ።...more29minPlay
April 16, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 5ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትኢሳይያስ 112 የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።...more29minPlay
April 15, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 4 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትሕዝቅኤል 1119-20 በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።...more29minPlay
April 14, 2026AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 3 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎትመዝሙረ ዳዊት 5110 አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።...more29minPlay
FAQs about AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ:How many episodes does AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ have?The podcast currently has 2,538 episodes available.