Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
January 11, 2018የጀርመን የዴሞክራሲ ባህል በኢትዮጵያዉያኑ እይታ«ጀርመኖች እዚህ ደረጃ ሊደርሱ የቻሉት ቁጭ ብለዉ በመነጋገርና በመወያየታቸዉ ነዉ። ከሁለተኛ ዓለም ጦርነት በኋላ ከአፈር ከረሜላ ሰርተዉ ሃገራቸዉን እዚህ ደረጃ ላይ አድርሰዋል። ከጀርመን የምንማረዉ ተነጋግሮ መግባባት ላይ በመድረስ፤ ከሁሉ በላይ ሃገራዊ ጉዳይን ከፓርቲ ማስቀደምን ነዉ።»...more16minPlay
January 04, 2018በአዲስ ዓመት፤ አዲስ ግብ አዲስ ተስፋአዲስ ዓመት፤ አዲስ ተስፋ የሚሰነቅበት፣ በአዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር የዕድሜያችን ቁጥር የሚጨምርበት ብቻ ሳይሆን በኑሮ ላይም አወንታዊ ለዉጥን ለማድረግ እቅድ ይዘን የምንነሳበትም ነዉ። አዝመራዉ እንዲያሸት፣ ዉጥን እንዲሳካ፣ የጠባዉ አዲስ ዓመት ሰላም ጤናን ፍቅርንና መግባባትን ሰንቆ እንዲያልፍ ምኞት የሚገለጽበትም ነዉ።...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.